የኛዎች

የኛዎች

ፀጋ

ፀጋ

ፀጋ ጥሩ አድማጭ አና በተፈጥሮ ስጦታ ያላት ልጅ ነች። በብቸኝነት ማደጓ ለሰዎች ንፁህ አስተሳሰብ አንዲኖራት አድርጋታል።

ፀጋ ትምህርቷን መቀጠል እንድትችል ከቤተሰቦች ተለይታ ወደ አክስቷ አንድትሄድ ተደርጋለች። ይህም ስፍራ ከወላጆቿ ቀዬ ብዙ ርቆ የሚገኝ በመሆኑ ከአዲሱ ሕይወቷ ጋር ለመለማመድ ብዙ ጥረት አያደረገች ነው። ፀጋ ግን አጅግ የዋህ በመሆኗ ምክንያት አዲሱ ሕይወቷ የሚያመጣባትን ፈተና ለመጋፈጥ ትቸገራለች።