የኛዎች

የኛዎች

ዳዊት

ዳዊት

የአለም ወንድም ዳዊት ደፋርና ፈርጣማ የሆነ እንዲሁም በአቋሙ የፀና ልጅ ነው። ዳዊት መልከመልካም አና በጓዋደኞቹ ተወዳጅ ነው።

ዳዊት ጥሩ ገቢ ያላቸው ቤተሰቦች አሉት። እናቱ የተማረች ብልህ ፕሮፌሰር ስትሆን፤ አባቱ ደግሞ ደግ እና እራሱን በራሱ የሰራ ብቁ ሰው ቢሆንም አብዛኛውን ጊዜ ግን ባለመማሩ ምክንያት እራሱን ከባለቤቱ ጋር ስለሚያወዳድር በራስ የመተማመን ድክመት አለበት።

ዳዊት በትምህርት ቤት ውስጥ ተወዳጅ እና ታዋቂ ሆኖ እያለ ሌሎችን የሚጎዳ ባህሪዎችን ሲያንፀባርቅ ይታያል። ዳዊት ምንም ያህል ሃይለኛ ቢመስልም ለእህቱ እንዲሁም ለእናቱ ደህንነት የሚጨነቅ ስስ ልብ አለው።