የኛዎች
መዘነጥ የምትወደው ሎሚ ሕይወት የምትወረውርባትን ፈተና በጥንካሬ የምታሳልፍ፤ ብልህ እና ከእድሜዋ በላይ የሆነች ልጅ ናት። ቤተሰቦቻዋ በልጅነትዋ የሞቱባት በመሆኑ ከተጫዋችዋ አያቱዋ ጋር ትኖራለች። አንዳንዴ በቤታችው ውስጥ ከአያትዋ በላይ ራሱዋ ሆና ታገኘዋለች።