የኛዎች
ኃይሌ በጣም ተጫዋች እና ለሁሉም ጓደኛ መሆን የሚችል ልጅ ነው።የንግግር ችሎታውንም በመጠቀም ከነገሮች ማምለጫ ቀዳዳ አያጣም። ይህም ቢሆን በራሱ ለመተማመን እና ከሰዎች ጋር ትክክለኛ ማንነቱን ይዞ ለመቅረብ ይቸገራል